በጎችን ለመጠበቅ ውጪ ያደሩ ምስኪን እረኞች፣ የእንግዶች ማረፊያ ስፍራ አለመኖር እና የከብቶች በረት፣ የእግዚአብሔር መላዕክት እና ሰብዓ ሰገል፡፡ እነዚህ በሁለቱ ወንጌላት ላይ ተሰባጥረው የተቀመጡ ትርክቶች ለረጅም አመታት፤ ይህ ወቅት በደረሰ ቁጥር የምሰማቸው እና የማነባቸው ቢሆኑም ዘወትር የማይሰለቹኝ ሚስጥራትን የተሸከሙ ትዕይንቶች…