ተመልሰው ላይከፈቱ የተዘጉ የሚመስሉ አይኖቼን በቀስታ ገለጥኳቸው፡፡ ከፍተኛ ድካም ተሰምቶኛል፡፡ ከወደቅሁበት ተነሳውና ልብሴ ላይ ያለውን አሸዋ በእጆቼ አራገፍኩ፤ ሰውነቴ ድቅቅ ብሏል፡፡ የት ነው ያለሁት? ዙሪያውን ለመቃኘት ድካም የሰበረው አንገቴን አዙሬ አማተርኩ. . .ድንግዝግዝ ያለ ቦታ ነው፤ ፀሃይ አትታይም፣ ጨረቃም የለችም…

በ ስነ-ጽሑፍ የእግዚአብሔርን ሀሳብ ለማካፈል ዝግጁዎች ነን!በክርስቲያናዊ ኑሮ ላይ የሚያጠነጥኑ መጣጥፎችን እና ቃለ-እግዚአብሔር እዚህ ያንብቡ! በተጨማሪም ክርስቲያናዊ ዜናዎች፣ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናቶች እና ስነ-ፅሑፎችከፈላሲ ድረ-ገጽ ያለገደብ ያንብቡ፤ ይጠቀሙ!