በመጠን መኖር- እስከጸለይን ድረስ

በመጠን መኖር- እስከጸለይን ድረስ

ሌላኛው በመጠን እየኖርን መሆናችንን የምናረጋግጥበት መንገድ የ ፀሎት ህይወታችን ነው። መፅሀፍ ቅዱስ “ትፀልዩም ዘንድ በመጠን ኑሩ” ብሎ በመጠን የመኖርን ጥቅም ገልፆልናል። ስለዚህ በመጠን የሚኖር ሰው ይፀልያል ማለት ነው። ፀሎት በራሱ ምን ማለት ነው? ፀሎት የሚለካው በሰዐት ነው ወይ? የሚሉት መልስ…

በመጠን መኖር–እስካላንቀላፋን ድረስ

#ክፍልሁለት 📌ከመጣጥፉ ጋር ሊነበብ የሚገባው የመፅሀፍ ቅዱስ ክፍል 📋1ኛ ተሰሎንቄ 5:1-9 አንደኛው በመጠን የመኖር ልኬት አለማንቀላፋት ነው፡፡ በመጠን የሚኖር ክርስቲያን አያንቀላፋም። ይልቁንም ዘወትር በንቃት የተስፋውን መገለጥ ይጠባበቃል እንጂ። በክርስቶስ ያመንን አማኞች የማናንቀላፋው ህይወታችን ሁሌም በብርሀን የተሞላ በመሆኑ ነው። የሚያንቀላፉ በሌሊት…

በመጠን መኖር

✅ክርስትና እምነት ነው። እምነት ደግሞ ተስፋን የሚያረጋግጥ፤ የማናየውን የሚያስረዳ ነው፦ ይህ ማለት ክርስትና ተስፋን ለማግኘት የሚደረግ የምድር ጉዞ ነው። ተስፋው ከቶውን በምድር የማይገኝ፤ ይልቁንም ሞትን ተሻግሮ የተቀመጠ የዘላለም ህይወት ለሆነ አማኝ፥ በምድር ላይ ሲኖር ፈተናው የገዘፈ ነው። በእምነት የሚመለከተውን ተስፋ፤…