“የቄሳርን ለቄሳር፤የእግዚአብሔርን ለእግዚአብሔር” የሚለው ተረስቶ ቄሳር እና እግዚሀር የጋራ ንዋይ ባፈሩበት በዚህ ዘመን- ሀይማኖት እና ንግድ የአንድ ሳንቲም ሁለት ገጽታዎች፤የፍቅር ትምህርት እና የራስ ወዳድነት ግብር ባልንጀሮች ቢሆኑ አይደንቅም፡፡ ከሁለት ሺህ አመታት በፊት በጅራፍ እየገረፈ ያስወጣቸው ነጋዴዎች ረጅም አመት በፈጀ የትጥቅ…

ትዝብት ን ማካፈል ሀላፊነታችንም ነው፡፡በክርስቲያናዊ ኑሮ ላይ የሚያጠነጥኑ መጣጥፎችን እና ቃለ-እግዚአብሔር እዚህ ያንብቡ! በተጨማሪም ክርስቲያናዊ ዜናዎች፣ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናቶች እና ስነ-ፅሑፎችከፈላሲ ድረ-ገጽ ያለገደብ፤ ይጠቀሙ!