Blog

በአሉባልታው እና በትንታኔው መሀል

ለግልፅነት እና ተጠያቂነት ያልታደለው የሀገራችን የ 3000 ዓመታት የገዢ እና ተገዢ ግንኙነት ፤ ዘመኑ ለሚጠይቀው የዲሞክራሲያዊ አስተዳደር የሚጠቅሙ ተቋማት እጦት ሲታከልበት የት ልንደርስ እንደምንችል የሚያስረዳ የመጠፋፋት ፅልመት አጥልቶብናል፡፡ በሀገራችን ከ 40 ዓመታት በላይ የተቀነቀነለት ዘውጌ ተኮር ፖለቲካ ምንም እንኳን በአለም…

እርሱ ዳግም በበረት ተወልዷል!

እርሱ ዳግም በበረት ተወልዷል!

በጎችን ለመጠበቅ ውጪ ያደሩ ምስኪን እረኞች፣ የእንግዶች ማረፊያ ስፍራ አለመኖር እና የከብቶች በረት፣ የእግዚአብሔር መላዕክት እና ሰብዓ ሰገል፡፡ እነዚህ በሁለቱ ወንጌላት ላይ ተሰባጥረው የተቀመጡ ትርክቶች ለረጅም አመታት፤ ይህ ወቅት በደረሰ ቁጥር የምሰማቸው እና የማነባቸው ቢሆኑም ዘወትር የማይሰለቹኝ ሚስጥራትን የተሸከሙ ትዕይንቶች…

አምላክ ተዛመደን

አምላክ ተዛመደን

አምላክ ተዛመደን የሳሎን ማዕዘን ላይ የሚቀመጡ አረንጓዴ ዛፍ መሰል ፕላስቲኮች ከነአብረቅራቂ ጌጦቻቸው ሳይመጡ በፊት የዚህን ህጻን ልደት የሚያስታውሱኝ ነገሮች እምብዛም ናቸው። እነዚህ በመብራት የተሽቆጠቆጡ “ባዕድ” የገና ወቅት መለያዎች ከተማዋን አጥለቅልቀው ሳይ ድብልቅ ስሜት ይሰማኛል፡-አንድም ከቅርብ ጊዜያት ወዲህ የልደቱ ወቅት መቃረቡን…

በመጠን መኖር- እስከጸለይን ድረስ

በመጠን መኖር- እስከጸለይን ድረስ

ሌላኛው በመጠን እየኖርን መሆናችንን የምናረጋግጥበት መንገድ የ ፀሎት ህይወታችን ነው። መፅሀፍ ቅዱስ “ትፀልዩም ዘንድ በመጠን ኑሩ” ብሎ በመጠን የመኖርን ጥቅም ገልፆልናል። ስለዚህ በመጠን የሚኖር ሰው ይፀልያል ማለት ነው። ፀሎት በራሱ ምን ማለት ነው? ፀሎት የሚለካው በሰዐት ነው ወይ? የሚሉት መልስ…

ክርስቲያን ወንዶች ሊጠቀሙበት የሚገባ ታዋቂው “የ ቢሊ ግራም መርህ”

እየተገባደደ ባለው የፈረንጆቹ 2018 ዓ.ም ያንቀላፋው ታዋቂው የወንጌል አገልጋይ ቢሊ ግርሀም በብዙዎች ፊት ያለነቀፋ የተጓዘ፤ ከ210 ሚሊዮን ለሚበልጡ ሰዎች ያልተበረዘ ወንጌልን የሰበከ በ20ኛው ክፍለዘመን ተፅዕኖ ፈጣሪ ከሚባሉ ግለሰቦች የሚካተት እና ከ33ኛው የአሜሪካ ፕሬዚደንት አንስቶ እስከ 44ኛው የአሜሪካ ፕሬዚደንት ባራክ ኦባማ…

በአምስቱ ጣቶች ምሳሌነት መፀለይ

በአማኝ ህይወት ውስጥ ፀሎት እና ቃለ እግዚአብሔር ትልቅ ድርሻ አላቸው፡፡ እንደ ቅዱ ቃሉ ምክረ ሳብ መሰረት  ክርስቲያን ጸሎቱ የማይቋረጥ ሊሆን ይገባዋል፡፡ የፀሎት ህይወትን ሊያነቃቃ ይችላል ብለን ያሰብነውን ልናካፍላችሁ ስናስብ በአምስቱ ጣቶች ምሳሌነት መፀለይ የሚለው ተምሳሌታዊ መርህ የተሻለ ሆኖ ስላገኘነው እንደሚከተለው…

በቻይና የሚገኙ ምዕመናን ፓርክ ውስጥ ተሰብስበው ማምለክ ጀመሩ፡፡

በቻይና የሚገኘው እና ኤርሊ ሬይን ኮቨናንት(Early Rain Covenant) እየተባለ የሚጠራው የወንጌል አማኞች ቤተ ክርስቲያን ምዕመናን የቤተክርስቲያናቸውን መዘጋት ተከትሎ ፓርክ ውስጥ ተሰብስበው ማምለክ መጀመራቸው ተነገረ፡፡ ከቀናት በፊት መጋቢያቸውን ጨምሮ 100 አባሎቻቸው በመንግስት ሀይሎች ታስረው ማምለኪያ ቦታቸው በብረት ተዘግቶባቸው ነበር፡፡ ቤተክርስቲያናቸው መዘጋቱን…

“እንደቤትህ ቁጠረው”

የእንግድነት ስሜትን አትንኖ የሚያጠፋ፤ ከሰዎች ጋር ቶሎ ሊቀርቡ የሚሹ ተግባቢ ሰዎች ግብዣ-እንደቤትህ ቁጠረው፡፡ ይህን ቃል ከሰማህበት ቅፅበት አንስቶ ላይህ ላይ የተመረገው ጭንቀት ሁሉ ይጠፋል፡፡ በዝምታ የሸበበህን ቤት በሁካታ ትሞላዋለህ- በአደብ የያዘህን እልፍኝ አልፈህ ጓዳ ድረስ ትዘልቃለህ፡፡ በቤቱ ውስጥ የእኔነት ስሜትህ…

እዩት፤ እሱም አብሮኝ ያለቅሳል፡፡

የዮሐንስ ወንጌል 11፡-32-35 32 ማርያምም ኢየሱስ ወዳለበት መጥታ ባየችው ጊዜ በእግሩ ላይ ወድቃ፡፡ ጌታ ሆይ አንተ በዚህ ኖረህ ብትሆን ወንድሜ ባልሞትም ነበር አለችው፡፡ 33 ኢየሱስም እርስዋ ስታለቅስ ከእርስዋም ጋር የመጡት አይሁድ ሲያለቅሱ አይቶ በመንፈሱ አዘነ በራሱም ታወከ፤ 34 ወዴት አኖራችሁት…

ቆይታ በገሃነም

ተመልሰው ላይከፈቱ የተዘጉ የሚመስሉ አይኖቼን በቀስታ ገለጥኳቸው፡፡ ከፍተኛ ድካም ተሰምቶኛል፡፡ ከወደቅሁበት ተነሳውና ልብሴ ላይ ያለውን አሸዋ በእጆቼ አራገፍኩ፤ ሰውነቴ ድቅቅ ብሏል፡፡ የት ነው ያለሁት? ዙሪያውን ለመቃኘት ድካም የሰበረው አንገቴን አዙሬ አማተርኩ. . .ድንግዝግዝ ያለ ቦታ ነው፤ ፀሃይ አትታይም፣ ጨረቃም የለችም…