በአሉባልታው እና በትንታኔው መሀል

ለግልፅነት እና ተጠያቂነት ያልታደለው የሀገራችን የ 3000 ዓመታት የገዢ እና ተገዢ ግንኙነት ፤ ዘመኑ ለሚጠይቀው የዲሞክራሲያዊ አስተዳደር የሚጠቅሙ ተቋማት እጦት ሲታከልበት የት ልንደርስ እንደምንችል የሚያስረዳ የመጠፋፋት ፅልመት አጥልቶብናል፡፡ በሀገራችን ከ 40 ዓመታት በላይ የተቀነቀነለት ዘውጌ ተኮር ፖለቲካ ምንም እንኳን በአለም…