የሂልሶንግ አምልኮ መሪ ዳርሊን ዤክ አስገራሚ የህይወት ታሪክ የሚያትት መፅሐፍ ለንባብ በቃ!

በአለም አቀፍ ደረጃ እጅግ ተወዳጅ የሆኑ ከ100 በላይ መዝሙሮችን በመድረስ እና በማስመለክ የምትታወቀው ዳርሊን ዤክ(Darlene Zschech) መራር ስለነበረው የህይወት ክፍሏ በሰፊው የተረከችበትን መፅሐፍ ለንባብ አበቃች፡፡ The Golden Thread: Experiencing God’s Presence in Every Season of Life (ወርቃማው ልምምድ- የእግዚአብሔርን ሀልዎት…

ቻይናዊው መጋቢ ከመታሰሩ በፊት የፃፈው ደብዳቤ

ከቀናት በፊት 100 ከሚሆኑ የምዕመኑ አባላት ጋር የታሰረው መጋቢ፡ ኮሚኒስት ፓርቲ ምን ያህል ፀያፍ መሆኑን የገለፀበት ደብዳቤ በ ማህበራዊ ሚዲያዎች ላይ በስፋት ለንባብ በቅቷል፡፡ መጋቢ ዋንግ ዪ በኮሚኒስተ ፓርቲው ባለስልጣናት ከሚያገለግልበት የሲቹዋን ግዛት በሚገኝ ቤተክርስቲያን ከመታሰሩ ደቂቃዎች ቀደም ብሎ የፃፈው…

መምህሩ ሴቷን ወንድ ብዬ አልጠራም በማለቱ ተባረረ፡፡

በቨርጂኒያ የሚገኘው ዌስትፖይንት ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት መምህር የሆነው ፒተር ቭሌሚንግ ጾታዋን ከሴት ወደወንድ የቀየረችውን ተማሪ በወንዴ ፆታ አልጠራም በማለቱ ምክንያት ተባረረ፡፡ የትምህርትቤቱ ተቆጣጣሪ እንዳስታወቀው መምህሩ ተማሪዎችን በማንነታቸው በማግለል ምክንያት መባረሩን አስታውቀዋል፡፡ በአምስቱ ጣቶች ምሳሌነት መፀለይ “ይሄ ሰውን በማንነቱ ማግለል…